English انجليزيHindi هنديBengali بنغاليTamil تاميليMalayalam مليالمNepali نيباليTelugu تلغوKannada كاناداFilipino فلبينيUrdu اردوSinhalese سنهاليChinese صينيAmharic أمهري
ipc blogger

hayat

active 1 month ago

1blogs
12friends
0groups
  • hayat posted an update 1 month ago

    ☀ما أجمل الصباح☀ إذا بدأ بالصلاة لله
    وما أروع النهار☁ إذا ترطب بذكر الله
    وما أبرك الحياة إذا ملئت بطاعة الله
    وما أحلى الأيام إذا كان فيها من يحبك❤ في الله
    جعل الله صباحكم☀ نور على نور☀
    ويومكم كله سرور..
    وحياتكم عملاً متقبلاً مبروراً ..
    اللهم امين..
    ☀ صباح الخـــير يا أهل الخير ☀

  • Thumbnail
    እስልምና እና ነፃነት   الحرية في الاسلام
    ነፃነትን የማይፈልግ ማን አለ? በርግጥ ወንድም ይሁን ሴት በአጠቃላይ የሰው ልጅ ሆኖ ‘ነፃነትን አልፈልግም’ የሚል ማንም የለም። ፍጡር ሁሉ ነፃነትን ይፈልጋል። ያለው ይንከባከባል፤ የሌለው ይናፍቃል። ሌላው ቀርቶ እንሠሣትም እንኳ ነፃነትን ይፈልጋሉ። ለምሣሌ – እስቲ አንዲት […]

  • Thumbnail
    የብዙሀን መንገድ ሁሌም ትክክል ወይንስ…..? ?
    በጃሂልያ ዘመን (ረሱል ሰለላሁአለይሂወሰለም ከመላካቸው በፊት) ሕዝብ የበዛበትን መንገድ ልክ እንደ ትክክለኛ መንገድ አድርገው የሚያስቡ ነበሩ። ጥቂቱን (አናሳውን) ደግሞ እንደተሳሳተ አድርገው ነበር የሚወስዱት። ስለዚህ በነርሱ እይታ ሕዝብ ብዛት የሀቅ መንገድ ነገር ግን የሰው […]

  • የኢስላም ማህበራዊ ስርዓት
         ከማህበራዊ ችግሮች አንዱ የሰዉ ልጅ ተፈጥሮ የሆነዉን የወሲብ ፍላጎት እንዴት ወግና ፈር ማስያዝ እንደሚችል ዘዴና ስትራቴጂ መቀየሱ ላይ ነ ።
    የሰዉ ልጅ ወሲባዊ ፍላጐቱን መገደብ ካልቻለ ማህበራዊ ህይወቱን መቆጣጠር አይችልም ። በርግጥ ለወሲብ ፈላጐት ገደብ ባይበጅም ማህበራዊ ህይወታችንን መቆጣጠር አ […]

  • ኢስላም ማለት ምን ማለት ነው?
    ኢስላም ማለት የአላህ (ሱ.ወ) አንድነትን በማወቅና በማመን ለርሱ እጅ መስጠት፣ ለፍላጎቱና ትዕዛዛቱ ማደር፣ ተግባራዊ ለማድረግም በታዛዥነት መንፈስ መንቀሳቀስ፣ ከሽርክ (በአምልኮ ሌላን አካል ከርሱ ጋር  ከማጋራት) መጽዳት ነው። ይህም አላህ (ሱ.ወ) ያዘዛቸውን ነገሮች በመፈጸምና የከለከላቸውን ደግሞ በ […]

  • ኢስላምንለምንይመርጡታል?
    ማንኛውም በውስጡ ለሚነሡ ሦስት መሠረታዊ ጥያቄዎች (ማለትም አካላዊ፣ አዕምሯዊና መንፈሣዊ ጥያቄዎች) ፍትሐዊ መልስ የሚሻ ሠው አይነተኛ ምርጫ እስልምና ነው። “እስልምናን ከሌሎች እምነቶችና አመለካከቶች ልዩ የሚያደርጉትን ልዩ መገለጫዎች ምን ምንድን ናቸው?” የሚል ጥያቄ ይነሳ ይሆናል።
    የተወሰኑት የሚከተሉ […]

  •  

    ህይወት ከቁርኣን ጋር                          الحياة مع القرآن الكريم 
    ነቢያችን (ሰ.ዐ.ወ) ከመላካቸው በፊት በመካና በዙሪያዋ የሚኖሩ የዐረብ ምድር ህዝቦች በመሃይምነት ጨለማ ውስጥ የሚደናበሩ ሆነው እናገኛለን።

    መለኮታዊው ራእይ ቁርኣን ደረሠና ከድቅድቁ ጨለማ ውስጥ አወጣቸው፤ ወደ መጠቁ […]

  • Thumbnail
    አሥሩ የዚልሂጃ ቀናት- ከዱኒያ ቀናቶች ሁሉ በላጮች
    ከዱኒያ ቀናቶች ሁሉ እጅግ በላጮች የሆኑት የመጀመሪያዎቹ አሥሩ የዚልሂጃ ወር ቀናት ናቸው። እነሆ እነኚህ ምርጥ ቀናት ከፊት ለፊታችን ተደቅነዋል። በነዚህም ቀናቶች ሙስሊሙ የአላህን ቤት ከዕባን ለመጎብኘት ያለው ጉጉቱ ድንበር አልፏል፤ በከዕባ ዙሪያ ጠዋፍ ለማድረግ፣ በሶፋና መርዋ […]

  • Thumbnail
    ነብዩን (ሶ.ዐ.ወ) ማፍቀር
    ኢስላም የአላህና የመልዕክተኛው ፍቅር ማለት ነው። የአላህና የመልዕክተኛው ፍቅር በያንዳንዱ ሙስሊም ልቦና ውስጥ ሊሰርፅ ይገባል። ማንም ሰው ጥልቅ የሆነ የአላህና የመልዕክተኛው (ሶ.ዐ.ወ) ፍቅር ሳይኖረው እውነተኛ ኢስላማዊ ህይወት ሊኖር አይችልም። ኢስላም እንዲሁ ብቻ እምነትና የቅዱሳን በዓላት ጥርቅም […]

  • hayat posted an update 9 months, 1 week ago

    Sid mubark عيد مبارك
    تقبل الله طاعتكم منة ومنكم

  • Thumbnail
     
    እረመዳን በእስልምና ያለዉ ደረጃ  درجات رمضان في الاسلام
    = እረመዳን በዲናችን ትልቅ ደርጃ አለዉ
    1- እረመዳን ከእስልምና መሰረቶች ዉስጥ አራተኛው መሠረት ነው

    ሸሃደቱ አና ላኢላሃ ኢለ አላህ ወአና ሙሃመድ ረሱል አላህ

    ኢቃመቱ ሰላት  ሠላት መሥገድ

    ኢታዉ ዘካ መጽዋት መሥጠት

    […]

  • hayat changed their profile picture 11 months ago

  • Thumbnail
    ኢስላም ምንድነው?                 ما هو الاسلام ؟ 
    ኢስላም ማለት በአንድ አምላክ አላህ ማመን ነው፡፡ ይህም አምላክ አንድ የሆነ ሀያል ፣ጌታ ምስልና ቅርፅ የሌለው የሆነና ልንረዳው የምንችለው ነው፡፡ በአረብኛ ቋንቋ ኢስላም የሚለው ቃል ብዙ ትርጉሞች ያሉት ሲሆን ከነዚህም ውስጥ ራስን መስጠት፣ ማደግደግ፣ ሰላምና […]

  • Thumbnail
    የተራራዎች ችካል መሆን(የስነ ምድር ጥናት)
     ለምሳሌ ድንኳን ሲተከል ሸራውን የሚወጥረው ገመድ መሬት ውስጥ ከተቸከለው ችካል ላይ ይታሰራል፡፡ የችካሉ አብዛኛው ክፍል መሬት ውስጥ ሲቀር ቀሪው ክፍል ከመሬት በላይ ይታያል፡፡ በዚህ ሁኔታ ድንኳን ራሱን ጠብቆ እንዲቆይ ያደርገዋል፡፡ ቁርአን ተራራዎችን በእርግጥ ለመሬት እንደ ችካል መሆና […]

  • hayat posted an update 11 months ago

    اللهم ما أصبح بي من نعمة أو بأحد من خلقك فمنك وحدك لا شريك لك، فلك الحمد ولك الشكر اللهم بك أصبحنا وبك أمسيناوبك نحياوبك نموت وإليك النشور

  • hayat posted an update 11 months ago

    ‎> اللهم بك أصبحنا وبك أمسينا وبك نحيا وبك نموت وإليك النشور

    > أصبحنا وأصبح الملك لله..لا إله إلا الله وحده لا شريك له

    > له الملك وله الحمد وهو على كل شيء قدير ..

  • Thumbnail

    ከሞት በኋላ ህይወት አለን?
    ከሞት በኋላ ህይወት መኖሩን ማመን አንድ የኢስላም እምነት ምሰሶ ነው፡፡ ሙስሊሞች እንደሚምኑት ይህ ህይወት ጊዚያዊና ለሚቀጥለው ዘላለማዊ ህይወት የመሸጋገርያ ድልድይ ነው፡፡ የምድር ህይወት የመጨረሻው ግብ አይደለም፡፡ ሞትም ቢሆን የህይወት መጨረሻ ሳይሆን ይልቁንም ለዘላቂዎቹ አለማት ማለትም የገነት ደ […]

  • Thumbnail

    ቅዱስ ቁርአን
    ቅዱስ ቁርአን በሙስሊሞች ዘንድ በጣም አስፈላጊ የህይወት መርሆ፣ ራእይ እና የኢስላም አንዱ መሰረት ነው፡፡ ቁርአንን ከሌሎች መፅሐፍት ልዩ የሚያደርገው የአላህን ቃል በሙሉ መያዙ ነው፡፡ በ611 እንደ ሂጅራ አቆጣጠር ነቢዩ ሙሐመድ በሂራ ዋሻ ውስጥ ለብቻቸው በማስተንተን ላይ እያሉ መልአኩ ጂብሪል መጥቶ እኚህ የማያነ […]

  • hayat wrote a new post, የቀድሞ መፅሐፍት , on the site hayat 11 months ago

    Thumbnail

    የቀድሞ መፅሐፍት
    ለዘመናት ሰብአዊ ፍጡር አላህን እንዲያመልኩ ብዙ ነቢያትን ልኳል፡፡ በመሰረቱ ሁሉም ነቢያት ማለት ከአደም ጀምሮ እስከ መጨረሻው
    ነቢይ ሙሐመድ መልዕክታቸው ሰዎች አላህን ብቻ እንዲያመልኩ ነበር፡፡ከነዚህ ነቢዮች ውስጥ አምስቱ በዋናነት የተገለፁና የአምላክን
    እውቀት በመፅሐፍት መልክ የተሰጡ ነበር፡፡ በዚህም መሰ […]

  • Thumbnail
    የሰው ዘር አፈጣጠር     خلق الانسان 
    ለሁሉም ነገር አንድ ፈጣሪ(ዲዛይነር)አለ ብለን እስከተቀበልን ድረስ
    ስለ እኛ ህልውና መልስ መፈለግ አለብን፡፡ ቁርአን የሰውን አፈጣጠር
    እንዲህ ይገልፀዋል፡-
    “እናንተ ሰዎች ሆይ! ያንን ከአንዲት ነፍስ(ከአደም) የፈጠራችሁን
    ከርሷም መቀናጆዋን (ሔዋንን) የፈጠረውን ከነርሱም ብዙ
    […]

  • Load More  
Profile picture of hayat

Da'awa-Focused Network
بسم الله الرحمن الرحيم الأخوه والأخوات دعاة لجنة التعريف بالإسلام السلام عليكم ورحمة الله وبركاته أخواني وأخواتي يوجد لدينا موقع دعوي يختص بالمحاضرات والأفلام الدعوية بلغة الأردو مع قاعدة بيانات للموقع تصل الى 700 محاضرة صوتية www.urdumedia.net السادة الدعاة المتحدثين بهذه اللغة ممن يجد في نفسه القدرة لإدارة هذا الموقع بمراسلتنا وسوف نقوم بإدارة الدعوة الإلكترونية بتدريبه وتوفير الدعم الفني له شاكرين ومقدرين تعاونكم معنا , هذا والله يحفظكم ويرعاكم د.عبدالله محمد العجيل Close

Review www.ipcblogger.net on alexa.com