القلب
ልብ በሰውነታችን ውስጥ አንዲት ሙዳ ስጋ አለች። እርሳ ከተስተካከለች ሰውነት ሁሉ ይስተካከላል። እርሳ ከተበላሸች ሰውነት ሁሉ ይበላሻል። እሳም ልብ ናት ። ነቢዩ ሙሀመድ (ሶአወ) ቡዃሪና ሙስሊም ልብ በስድስት ነገች ትበላሻለች * ተውብት በመከጀል ኃጢያትን መዳፈር * ኢልም(እውቀት) ኖሮት አለመተግበር * ስራን ያለ ኢኸላስ መስራት * የአላህን ሪዝቅ (ሲሳይ)እየበሉ አለማመስገን * የአላህን ቀደር (ውሳንኔ) አለመውደድ * [...]