ሙስሊም ከማህበረሰቡ ጋር

ሙስሊም ከማህበረሰቡ ጋር
እውነት ወደመቀናት; መቀናት ወደጀነት እንደሚመራ ሀሰት ወደ ህጢአት: ሀጢአት ወደ እሳት እንደሚመራ ዲኑ አስተምሮታል::
የአላህ መልእክትኛ (ሰአወ)

እናም ትክክለኛ ሙስሊም እውነተኛ ነ እንዲህ ብለዋል:-

*|እውነት ወደ መቀናት: መቀናት ወደ ጀነት ይመራል:: ሰውየው እውነትን አዘውትሮ ሲናገር ከአላህ ዘንድ እውነተኛ ተብሎ ይጻፍል:: ውሸት ወደ አመጽ: አመጽ ወደ እሳት ይመራል:: ሰውየው አዘውትሮ ውሸት ሲናገር ከአላህ ዘንድ ውሸታም ተብሎ ይመዘገባል::*(ቡኳሪና ሙስሊም)ው:: በንግግሩም ተግባሩም እውነትን ይመርጣል:: ይበልጥ እውነትን ይከተላል :: ይህ ብእርግጥም ትልቅ ደረ ጃ ነው::